ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሚያገለግል ህንፃ ኣወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ
ፈጣን የአይአይ ማጠቃለያ
generated by ai• ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የቫት ተመዝጋቢነት ማረጋገጫ እና የታደሰ የአቅራቢነት ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
• የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር በባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000012247595 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ በመያዝ መግዛት ይቻላል።
• የጨረታ ሰነድ መሸጫና ማቅረቢያ ጊዜ ከ25/09/2018 ዓ.ም እስከ 04/10/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን፣ ጨረታው በ04/10/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡30 ይከፈታል።
• አድራሻ፡ መቐለ፣ ተሓገዝ ህንፃ (ቪሻ ሆቴል አጠገብ)፤ ስልክ፡ 0931940044 / 0934826026።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቅያ
ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሚያገለግል ህንፃ ኣወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ የአገልግሎት/ግዥዉ ዝርዝር ከጨረታ ሰነድ ተያይዞ ስለሚገኝ አገልግሎቶቹ ሟሟላት የሚችሉ ተወዳዳሪዎች ሰነዱን እንዲገዙ እየገለፅን ከቀን 25/09/2018 እስከ 04/10/2018 ዓ/ም ተሞልቶ ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት መቅረብ ኣለበት።
ማሳሰቢያ
ተጫራቶች ሟማላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡-
• የ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ከነ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፣
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIn Number) ከነ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፣
• ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
• 2018 ዓ/ም የታደሰ የአቅራቢነት ሰርቲፍኬት ማቅረብ የሚችል፣ (የአራዳ ሓራ)
• የጨረታ ሰነድ መሸጫ ግዜ ከ25/09/2018 ዓ.ም እስከ 04/10/2018 ዓ.ም 3:00፣ ጨረታ የሚከፈትበት ቀንና ስዓት 04/10/2018 ከጥዋቱ 3:30 ጀምሮ፣
• የጨረታ ሰነድ መሸጫ የማይመለስ 200.00 ብር በ1000012247595 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ ይዞ መምጣት የሚችል፣
• ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ስርዓት መገኘት የሚችሉ መሆናቸው፣
• ፅ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታው የመሰረዝ መብት አለው፣
ኣድራሻችን፦ ተሓገዝ ህንፃ
ፊት ለፊት/ቪሻ ሆቴል ኣጠገብ፡፡
ስልክ ቁጥር - 0931940044/0934826026