ተዘግቷል
የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2010 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸው የውሃ ቆጣሪዎች (multi-jet Water meters,Cold flanged water Meter and their accessories.) አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
መዝግያ ቀን ጥቅምት 23, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 23, 2010 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ120,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን