ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች መቀመጪና ለመምህራን ማቴሪያሎች ማስቀመጫ የሚሆኑ ወንበርና ጠረጰዛ : የቧናቧ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 26, 2009 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 26, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ታኅሣሥ 20, 2009
posted:ከ 9 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
- የ 2009 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ ከ ታህሳስ 17/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ታሕሳስ 26/2009 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ ታሕሳስ 26/2009 ዓ/ም ከቀኑ 9:00( ዘጠኝ ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ታሕሳስ 26/2009 ዓ/ም 9:30 ይሆናል
- ለተጨማሪማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይምÂ 0914729078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
Â