የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አየር ሃይል ለሰሜን አየር ምድብ ሰራዊት ኣባላት ሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ደረጀውን የጠበቀ ሶስት /03/ ባለ 12 ወንበር ደረጃ ኣንድ ሚኒባስ፡ ሁለት /02/ ባለ 45 ወንበር ደረጃ መለስተኛ ኣውቶብስ እና ኣንድ /01/ ባለ 61 ወንበር ደረጃ ኣንድ ኣውቶብስ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ባለንብረቶች ከታች ሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

መዝግያ ቀን ሰኔ 28, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 28, 2011 2:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዓዲ ሽሑ- ዲላ - ሳምረ ለሚያሰራው የመንገድ ፕሮጀክት የዲዛይን ሳይት ላይ በየቦታው የከተሞቹ የኣፈር ናሙናዎችን ወደ ዋናው መ/ቤት /ኣ/አበባ/ ለማምጣት የትራንስፖርት ኣገልግሎት የሚሰጥ ኣንድ/1/ በጥሩ በይዞታ ላይ የሚገኝ የጭነት /ISUZU/ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ሾፌር ከኣካራይ ሆኖ ለኣድ ዙር ጉዞ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ሰኔ 21, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 21, 2011 2:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን
s