ተዘግቷል

የአብክመ ገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ቢሮ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ቁጥር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የኤሌክትሮኒክስእቃዎች፣የፅ/መሳሪያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የመኪና ኪራይ እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች ለመግዛትይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን 3፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን 3፡30
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ60.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አልባሳትና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 15, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 16, 2012 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ100,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ400.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 6, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 6, 2012 4:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን