በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት. የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣የህሙማን ምግብ፣የተለያዩ የፅዳት እቃዎች የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 23, 2013 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::