በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 105 : ቶዩታ 76 : ቶዩታ 79: VOLVO FH12 : የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች ባለ 4 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕዳሳት : ባለ 6 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት ባለ 8 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት : የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 10, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ሽረ ተጨማሪ አንብብ
ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና ጎማና የመኪና ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::መዝግያ ቀን: መስከረም 28, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ገጠር መሬት የኣካባቢ ጥበቃ ኣጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጀንሲ ለ 2007 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች : የተለያዩ ህትመቶች : ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳርያዎች : የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ መዝግያ ቀን: ጥር 13, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የኮንስትራክሽን የኤሌክትሪክና የሳኒተሪ እቃዎች እንዲሁም ለተለያዩ ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚዉል መለዋወጫና የፅሕፈት መሳሪዎች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ::መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 6, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የየለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪ ዕቃዎች, ምድብ2 የፅዳት ዕቃዎች, ምድብ3 የህትመት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች , ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 6 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች , ምድብ 8 ባርቲና ጎማ ከነ ካላማደሪያ በግልፅ መዝግያ ቀን: ኅዳር 15, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ወልቃይት ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚገለልባቸዉ ከዚህ በታች ያሉትን::መዝግያ ቀን: ጥቅምት 30, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤፍ ኤም ሬዲዩ ኣክሰሰሪ : ፈርኒቸር :ካርታመ :የመኪና ስፔር : የመኪና ጎማ : የመኪና ደኮረሽንና : የሞተርሳይክል ስፔር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::መዝግያ ቀን: ኅዳር 6, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ 1 አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች 2 አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎችመዝግያ ቀን: ጥቅምት 18, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን ቴሌኮም መቀሌ የመኪና ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ