መቐለ ዩኒቨርሲቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ሥራ አገልግሎት፣ በተሽከርካሪዎች ጥገና ሥ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በየሎቱ የተለያየ ነዉ ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰቲት ሑመራ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ ንብረት፣የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፖጋንዳ፣ ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለጀኔርተርና ዳቦ ማሽን፣ ለካምፕ እድሳት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2011 7:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ እንትጮ ተጨማሪ አንብብ
ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮርደር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የTOYOTA IHZJ 75፣ የTOYOTA IHZJ 76፣ የTOYOTA IHZJ 79፣የTOYOTA IHZ 79L ደብል ጋቢና፣ የTOYOTA IHZJ 105፣ የVOLVO FH12 380፣ የቢሾፍቱ ባስ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽን ሾፕ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የጋራዥ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ቋሚ የጋራዥ መሣሪያ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ባትሪ እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 18, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ሽረ ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 105 : ቶዩታ 76 : ቶዩታ 79: VOLVO FH12 : የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች ባለ 4 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕዳሳት : ባለ 6 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት ባለ 8 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት : የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 10, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ሽረ ተጨማሪ አንብብ
ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና ጎማና የመኪና ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::መዝግያ ቀን: መስከረም 28, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ገጠር መሬት የኣካባቢ ጥበቃ ኣጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጀንሲ ለ 2007 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች : የተለያዩ ህትመቶች : ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳርያዎች : የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ መዝግያ ቀን: ጥር 13, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የኮንስትራክሽን የኤሌክትሪክና የሳኒተሪ እቃዎች እንዲሁም ለተለያዩ ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚዉል መለዋወጫና የፅሕፈት መሳሪዎች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ::መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 6, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የየለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪ ዕቃዎች, ምድብ2 የፅዳት ዕቃዎች, ምድብ3 የህትመት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች , ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 6 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች , ምድብ 8 ባርቲና ጎማ ከነ ካላማደሪያ በግልፅ መዝግያ ቀን: ኅዳር 15, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ወልቃይት ተጨማሪ አንብብ