ተዘግቷል
የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ መንገድ ጥገና እና መንገድ ግንባታ ሥራ ለተሰማሩ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች እና ገልባጮች መኪኖች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ11ኛው የሥራ ቀን ከጧቱ 3፡00 ሰዓት
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን