የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 6, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪ የቢሮ ፣ የፅዳት አልባሳትና የቆዳ ውጤቶች፣ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ የዳቦ ማሽንና ጀኔሬተር ጥገና እና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 2, 2013 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ Axum / Adwa ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት. የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣የህሙማን ምግብ፣የተለያዩ የፅዳት እቃዎች የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡መዝግያ ቀን: ጥቅምት 23, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: 10ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ ሃብት ቢሮ በ2011 የበጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ ጎማ ባትሪና እና ካላማዳሪያ ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ከተሰማሩ እቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 23, 2013 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ስር ለ1ኛ ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: የጨረታ መዝጊያ ቀን የተለያየ ነው ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለኤጀንሲው አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ፣ የህትመት ስራዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፣ የመኪና ወለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 6, 2013 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን የጽህፈት ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ (የICT) ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመኪና እቃ መለዋወጫ (Spare Parts) )በግልፅ ጨረታ አወዳድሮመዝግያ ቀን: ጥቅምት 14, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመአት ለተለያዩ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉን እቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥቅምት 10, 2013 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ