በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥር 7, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 25, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: ኅዳር 10, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች በEBCS Tigray Regional Branch c2R FCDO Project የገንዘብ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ኣምቡላንስ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማና ካላማደርያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥቅምት 27, 2017 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ለኣምቡላንስ ተሽከርካሪዎችና ለቅርንጫፋችን ፍሳሽ ማስወገድ ኣገልግሎት የሚሰጥ ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል ጎማና ካላማደርያ እንዲሁም የWDB1317 ሞዴል ማርሰድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck)መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ መዝግያ ቀን: ጥቅምት 27, 2017 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የWDB1317 ሞዴል ማርሳድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck)መኪና በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት የእጄ ዋጋ ጨምሮ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥቅምት 7, 2017 9:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: አልተገለጸም ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ትኩስ የበሬ ስጋ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 10, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ