ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች ያሉትን የመኪና እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ መዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2017 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በክልል ማስተባበርያ ዩኒት ለተመደቡት ተሽከርካሪዎች በያዘው በጀት መሰረት የ DRDIP-2 ታ.ቁ ኢት 4-10580 ሞዴል HZJ76L RKS የ ታቁ ኢት ፋ 15294 ሞዴል Kun 25t እና ታቁ ትግ 4-02379 ሞዴል Zeru rich አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማ ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል። መዝግያ ቀን: ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የ Rim Wheel Disk 8.5x20 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 7, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የ ነዳጅ ተሳቢ መኪና አክሰሰሪ (Fuel Tanker Accessories) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 7, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር : የትግራይ ክልል _ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለፍሳሽ ማሰወገጃ ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ መዝግያ ቀን: መጋቢት 20, 2017 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥር 7, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ