ተዘግቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ እቃዎች የምግብ ነክ እቃዎች ፤ በርበሬናቅመማቅመም፤ጨርቃጨርቅና ጫማዎች የስፔርፓርት እቃዎች የህንፃ መሳርያዎች፣የብረታ ብረት እቃዎች የንፅህና መጠበቅያ አቃዎች፤የኤሌክትርክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን መጋቢት 14, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 14, 2018 6:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ለአራተኛ ግዜ ጨረታ የወጡ የኤሌክትርክ ዕቃዎች ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎች ለሶስተኛ ግዜ ጨረታ የወጡ የመጠጥ ምርቶች እንዲሁም ለመጀመሪያ ጨረታ የወጡ የህንፃ መሳሪያዎች በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን መጋቢት 3, 2018 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 3, 2018 7:35 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየ እቃዎቹ ይለያያል
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን