Closed
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን እቃዎች ማለትም ለሁለተኛ ግዜ የወጡ፣ፕላስቲክና የፕላስቲክ ውጤቶች የቤትና የቢሮ ማስዋብያ ዕቃዎች እንዲሁም ለግንርና አገልግሎት የሚውሉ ከሚካሎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን ኅዳር 12, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 12, 2018 7:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየ እቃዎቹ ይለያያል
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን