በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች የንጽና መጠበቂያዎች የቤት መገልገያዎች አልባሳትና ጫማዎች፤የኮንሰትክሸን ዕቃዎች: የኤልክትሮኒክ ዕቃዎች የእርሻ ግብአቶች እና ጌጣጌጦች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶ የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ ይችላል።

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 15, 2017 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 15, 2017 6:15 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ የምግብ እህልና ብጣሪ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ኅዳር 25, 2017 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 25, 2017 9:15 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር እስከ 7ተኛ ቀን ድረስ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ8ተኛ ቀን ሲሆን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከጠዋቱ 4፡00
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ በየ ሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s