የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡-የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ የእንስሳት መድሃኒት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ጄኔሬተር፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 13, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 13, 2012 3:31 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የተለቀቀበት ቀን

ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1day/ በተባለ መ/ታዊ ያልሆነ የውጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት ትግራይ ፣ በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልል በትምህርት ጥራት ማሻሻል ሰራ ላይ አና በላይቪሊ ሁድ ዴቬሎፕመንት // የበኩሉን ኣስተዋፀኦ እየሰጠ ይገኛል፡፡ በኣሁኑ ጊዜም ድርጅታችን በትግራይ ክልል በክልተ ኣውላዕሎ ወረዳ ገማድ ቀበሌ በደረባ ወሃቢት ሕ/ሰብ ለኑሮ ማሻሻያ እና ድህነት ቅነሳ የሚያግዙ የተሻለ ዝርያ ያለቸው 2500 ደሮዎች እና 50 ኩንታል የደሮ ቀለብ ከመድሃኒት ጋር ኣቅራቢያዎች በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሰኔ 6, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 6, 2011 8:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
s