አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትይህ የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መኝታ ክፍል የመድሃኒት ርጭት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ኅዳር 24, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 24, 2017 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ200,000
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የመድኃኒት ዕቃዎች ፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ዕቃዎች ፣ የሕክምና መሣሪያ ዕቃዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ዕቃዎች ፣ የበርበሬ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት ፣ የጤፍ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ10ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ10ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ይከፈታል:: በ10ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋየጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s