የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የሚውሉ : የቢሮ እቃዎች(Furniture's) እቃዎች ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ መዝግያ ቀን: ጥር 19, 2017 5:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ ኦፐ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን የተለያዩ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥር 2, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 25, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ግዥ እና አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 20, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የአ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: ጥቅምት 22, 2017 3:30 ጥዋት(ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የህን... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር እስከ 7ተኛ ቀን ድረስ ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 10, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ