መቐለ ዩኒቨርስቲ ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የአገልግሎት ምስጫና ና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎቱ ለመግዛት ተፈልገዋል ::
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 22, 2017 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣልተጠቀስም
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ጥቅምት 12, 2017 (ከ 2 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
ለ አቅራቢዎች ጥሪ እንድታደርጉልን ስለ መጠየቅ ይመለከታል
ለ ዩኒቨርስቲችን ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የአገልግሎት ምስጫና ና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎቱ ለመግዛት ተፈልገዋል :: ስለሆነም አቅም ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች በናንተ በኩል ጥሪ ተደርጎ ከዩኒቨርስቲያችን ዋናው ግቢ ከ12/02/2017 ዓ/ም እስከ 22/02/2017 ከጥዋቱ 3:30 የመወዳደርያ ሰነድ እንዲወስዱ እንዲደረግልን እየጠየቅን ሰነዱ አርብ ጥቅምት 22/2017 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር C21-201 የሚከፈት ይሆናል ::