የመቀሌ ከተማ ኣስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ የሚገኙ ክ/ከቶሞች የተለያዩ 1. WATER SHADES 2. NURSERY SITE 3. GREENERY FENCE 4. COMMUNAL TOILET &GREENERY REHABILITATION 5. DRAINAGE CONSTRACTION 6.FOR CONSTRACTION ROOM/የግንባታ ሰራዎችን በኮንትራክተር ለማሰራት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 29, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኣክሱም ዩንቨርስቲ የFence Work at shire Campus ( በሽረ ካምፓስ የአጥር ስራ)ግዚ መፈፀም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መጋቢት 30, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃ/የ/ተ/ግ/ማህበር HDPE እና water drainage ሥራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ መዝግያ ቀን: መጋቢት 18, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በአክሱም ከተማ የሚገኘውን የአክሱም ፅዮን ቤተክርስቲያንን ለመጠገን ስለፈለገ በዚህ ስራ ህጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል። መዝግያ ቀን: መጋቢት 29, 2018 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት መቐለ ቅርንጫፍ በዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ አከባቢ የሚገኝ ሆኖ በ2018 በጀት ዓመት ሽንት ቤትና ሻወር ለማሰራት ስለፈለገ ተጫራቶች ደረጃ 8 እና ከደረጃ 8 በላይ በBC/GC ስራ ፍቃድ ያለው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል። መዝግያ ቀን: የካቲት 16, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የፍቅር ልጆች ማህበር በትግራይ ከልል ደቡባዊ ምስራቅ ዞን በስሓርቲ ወረዳ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍል እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥር 5, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የግንባታ ስራዎችን ግዢ መፈፀም ስለሚፈልግ ግዢውን የሚፈፀመው ከታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ከሚያሟሉት መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረቡት ተጫራቾች ጋር ነው፡፡መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 27, 2018 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ኅዳር 27, 2018 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ራያ ዓዘቦ ተጨማሪ አንብብ
በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ኅዳር 30, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ራያ ዓዘቦ ተጨማሪ አንብብ
ፖም ጎልድ ፍሩትስ ሓላ/የተ/የግ/ማሕበር ከአሪድ ዩኒቨርሲቲ /እንዳየሱስ ካምፓስ/ ፊት ለፊት የሚገኝ ዘመናዊ የወይንና ፍራፍሬ የእርሻ ኢንቨስትመንት ሲሆን በግቢው ውስጥ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት/ለማስቆፈር/ ስለፈለገ መዝግያ ቀን: ጥቅምት 1, 2018 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ