ተዘግቷል

የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት ለሴፍትኔት ፕሮግራም የሙያ ግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ ግልጋሎት የሚውል የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል የግንባታ ሥራ በቀበሌ 06፣ የቴሌ ታወር እና የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01፣ በቪዥን ላይብረሪ የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01 በሴፍትኔት ለፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ግንቦት 7, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 7, 2018 4:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋይለያያል
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ኣክሱም ዩንቨርስቲ የFence Work at shire Campus ( በሽረ ካምፓስ የአጥር ስራ)ግዚ መፈፀም ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መጋቢት 30, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 30, 2018 4:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ40,000.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃ/የ/ተ/ግ/ማህበር HDPE እና water drainage ሥራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን መጋቢት 18, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 19, 2018 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን