በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ኅዳር 26, 2018 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ራያ ዓዘቦ ተጨማሪ አንብብ
በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ኅዳር 30, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ራያ ዓዘቦ ተጨማሪ አንብብ
ፖም ጎልድ ፍሩትስ ሓላ/የተ/የግ/ማሕበር ከአሪድ ዩኒቨርሲቲ /እንዳየሱስ ካምፓስ/ ፊት ለፊት የሚገኝ ዘመናዊ የወይንና ፍራፍሬ የእርሻ ኢንቨስትመንት ሲሆን በግቢው ውስጥ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት/ለማስቆፈር/ ስለፈለገ መዝግያ ቀን: ጥቅምት 1, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ሕብረት ጠቅላላ ስራዎች ንግድ ኢማ ሪል ስቴት በመቐለ ከተማ ክፍለ ከተማ ሓውልቲ ጣብያ ህዳሴ ለማሰራት የጉልበት ዋጋ/Labor Cost/ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: መስከረም 23, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
በእ መኾኒ ወረዳ ግንባታ እና ትራንስፖርት አስተዳደር ፅህፈት ቤት በሚገኘው የዲዛይን እና ቁጥጥር የህንፃ ስራዎች የስራ ሂደት ዋንነቱ የFSR ፕሮግራም ማጠናከር ስርዓተ ምግብ በሆነ በጀት በስምረት ጣብያ የገበሬዎች ማሰልጠኛ ማእከል የዓሳ እርባታ ገንዳ በፕሮፎርማ ማስታወቅያ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መኮኒ ተጨማሪ አንብብ
ዕላል ሓባር ሪልእስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ በዓዲሓ ለምያሰራው B+G+10 ህንፃ ዲዛይን ማሰራት ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ደረጃ 4 (ኣራት)ና ከዚያ በላይ የሆናቸሁ ኣማካሪ ድርጅቶች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡መዝግያ ቀን: ነሐሴ 10, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ከፋይናንስ ገቢዎች እና ልማት ኣስተዳደር ፅ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት በ2016ዓ/ም በጀት ኣመት ከFSRP በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በጣብያ ኮርመ የቂልጦ ካናል ማራዘም ስራ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ WWC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ሰኔ 11, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ራያ ዓዘቦ ተጨማሪ አንብብ