Closed
የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ቫት ሆልዲንግ ማሽን ሴትስ ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረተው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።
መዝግያ ቀን በ30ኛው ቀን 4:00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ30ኛው ቀን 4:30
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን