በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ግንቦት 5, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: ግንቦት 7, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 22, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የራያ ዓዘቦ ወረዳ ፋይናንስን ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ማጠናከርያ ስርኣተ ምግብ (FSRD) በተገኘ በጀት ለዘርፍ ቁጠባ ጽ/ቤት ኣገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፕሮፎርማ ብቁና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ያላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 14, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ራያ ዓዘቦ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 18, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቀለ ዲስትሪክት የተለያዩ የዲስትሪቡሽን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሚያዝያ 2, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ ቀዋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል መዝግያ ቀን: መጋቢት 26, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ጊዝያዊ ኣስተዳደር ጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፍርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: መጋቢት 5, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 20, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ