የፕሮፎርማ ጨረታClosed ኣብ ኤጀንሲ ድጅታል ክልል ትግራይ ዳይሬክቶሬት ዕደጋ ፋይናንስን ንብረት ምምሕዳር ንኤጀንስና ግልጋሎት ዝውዕል ናይ ኤሌትሮኒክስ መለዋወጢ ኣቑሑት ብፕሮፈርማ ጨረታ ኣዋዳዲሩ ክገዝእ ይደሊ።መዝግያ ቀን ሰኔ 12, 2016 9:30 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 12, 2016 10:00 ከሰአትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሰኞ ሰኔ 10, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : ኣብ ኤጀንሲ ድጅታል ክልል ትግራይ ዳይሬክቶሬት ዕደጋ ፋይናንስን ንብረት ምምሕዳር ንኤጀንስና ግልጋሎት ዝውዕል ናይ ኤሌትሮኒክስ መለዋወጢ ኣቑሑት ብፕሮፈርማ ጨረታ ኣዋዳዲሩ ክገዝእ ይደሊ።
የፕሮፎርማ ጨረታClosed መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡ መስሪያ ቤታችን ግዢውን የሚፈፅመው በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ይሆናል።መዝግያ ቀን ሰኔ 12, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 12, 2016 4:30 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ኣርብ ሰኔ 7, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡ መስሪያ ቤታችን ግዢውን የሚፈፅመው በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ይሆናል።
የግልፂ ጨረታClosed በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር : የትግራይ ክልል _ ቅ/ጽ/ቤት ለሚያካሂደው PERCS/NLRC Multi Sector Tigray Crisis Emergency Response Project አገልግሎት የሚውሉ የተለያዪ የቢሮ የፐ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ሰኔ 18, 2016 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 18, 2016 10:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2% የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ ሰኔ 5, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር : የትግራይ ክልል _ ቅ/ጽ/ቤት ለሚያካሂደው PERCS/NLRC Multi Sector Tigray Crisis Emergency Response Project አገልግሎት የሚውሉ የተለያዪ የቢሮ የፐ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታClosed በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2016 በጀት አመት የሬድዮና ብሮድካስት ተዛማጅ እቃዎች በሀገር ኣቀፍ ደረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን ሰኔ 6, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 6, 2016 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ግንቦት 22, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2016 በጀት አመት የሬድዮና ብሮድካስት ተዛማጅ እቃዎች በሀገር ኣቀፍ ደረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የፕሮፎርማ ጨረታClosed መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡መዝግያ ቀን ግንቦት 19, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 19, 2016 4:30 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ግንቦት 15, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡
የግልፂ ጨረታClosed መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር-ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ኮምፒውተርና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ግንቦት 26, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 26, 2016 4:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ300.00የተለቀቀበት ቀን ቀዳሜ ግንቦት 10, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር-ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ኮምፒውተርና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታClosed የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ለመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ2016 ባጀት አመት ከተያያዘ ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) በጨረታ አዳድድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) እንድትወዳደሩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡መዝግያ ቀን ግንቦት 23, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 23, 2016 8:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ግንቦት 9, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ለመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ2016 ባጀት አመት ከተያያዘ ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) በጨረታ አዳድድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) እንድትወዳደሩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
የግልፂ ጨረታClosed በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ግንቦት 5, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 5, 2016 8:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋለምግብ ነክ ብር 30000 እንዲሁም ለሌሎች ዘርፍ የዕቃውን የጨረታ መነሻ ዋጋ አምስት በመቶ (5%)የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ሚያዝያ 29, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታClosed ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::መዝግያ ቀን ግንቦት 7, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 7, 2016 8:30 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::
የግልፂ ጨረታClosed በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ሚያዝያ 22, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 22, 2016 8:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋለምግብ ነክ ብር 30000 እንዲሁም ለሌሎች ዘርፍ የዕቃውን የጨረታ መነሻ ዋጋ አምስት በመቶ (5%)የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡