ተዘግቷል

የአብክመ ገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ቢሮ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ቁጥር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የኤሌክትሮኒክስእቃዎች፣የፅ/መሳሪያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የመኪና ኪራይ እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች ለመግዛትይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን 3፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን 3፡30
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ60.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተር እና ሰመር ሳብል ፓምፕ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቅፃ ቅፅ ህትመት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሳተም ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ኅዳር 30, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 30, 2012 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የተለቀቀበት ቀን