የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተለያዩ የኤሌክተሮኒክስ መሣርያ እቃዎች ማለትም ላፕቶፕ ኮምፒዩተር ፣ ዲስክቶፕ ኮምፒተር ፣ ስካነር ፣ ፕሪንተር ፣ ቢመር ፣ ሚክሰር መንታርቦ እና ታብሌት ኮምፒተር በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1 ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያዎችን ሲያቀርቡ በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ አሴት ታክስ ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት የኣቅራቢነት የመስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲሁም ወቅታዊ ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 23/03/2012ዓም እስክ ጥር 10/04/2012 ዓም የማይመለስ 50 ብር በመክፈል  መወዳደር ትችላላቹሁ

3 ተጫራቾች የጨረታዉን ማስከበርያ ዋስትና 20000 በባንክ የተመሰከረለት ስፒኦ ቢድ ቦንድና ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ጨረታዉ የሚከፈተዉ10/04/2010 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያዉኑ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታ

5 መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

6 የጨረታዉ ተሳታፊዎች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0344 402801/0342407026 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

ኣድራሻ : መቀሌ ዒላላ ችግኝ ጣብያ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (630)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s