Closed
የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት 8 ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ የዉጭና የሀገር ዉስጥ የቢሮ እቃዎች ለ 2008 በጀት ዓመት በአገር ደረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛል
መዝግያ ቀን የካቲት 26, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 28, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን