Closed
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) በአማራ ክልል በባህርዳር ለሚሰራዉ የከፍተኛ ኢንዱስትሪ ዎርክሾፕ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ በኤሌክትሮ መካኒካል ስራዎች ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል
መዝግያ ቀን የካቲት 14, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 14, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን