ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1day/ በትግራይ ክልል በእንዳመኮኒ : ኣሕፈሮም መረብ ለከ ወረዳዎች ላሉ ትምህርት ቤቶች ከ 13000 በላይ የጥግ ንባብና የቤት ንባብ መፃሕፍት በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 23, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 25, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 25, 2010 08:01 ከሰአት
  • መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች
  • Print
  • Pdf

1 ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት እና ለተጨማሪ እስት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ለ30 ቀናት የሚቆይ ከሚያቀርቡት ዋጋ ላይ 2% ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ለብቻ በታሸገ ፖስታ ኢንቨሎፕ ማስያዝ የሚችሉ

3 ስለጨረታዉ የሚገልፀዉን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 እና የታደሰ ንግድ ፈቃዳቸዉን ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ 14 ቀበሌ ሃፀይ ዩሃንስ ሆቴል በስተጀርባ ፋና ህንፃ 4ኛ ፎቅ ካለዉ የድርጅቱ ፅሕፈት ቤት ገዝተዉ መዉሰድ ይችላሉ

7 የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ነሓሴ 25 ቀን 2010 ዓም ከ8:00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል

8 ተጫራቾች ሁሉ ከዚህ ደብዳቤ ጋር የተያያዘዉን ዝርዝር ዕቃዎች ዋጋ በሞሞላት ጨረታዉ ነሓሴ 25 ቀን 2010 ዓም 8:00 ሰዓት ላይ ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 14 ቀበሌ ሃፀይ ዩሃንስ ሆቴል በስተጀርባ ፋና ህንፃ 4ኛ ፎቅ ካለዉ የድርጅቱ ፅሕፈት ቤት ይከፈታል

9 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ : ኢማጅን ዋን ዴይ +251344404933

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (631)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s