የኢንድስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፕሬሽን መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ኅዳር 21, 2012 2:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 21, 2012 3:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ኅዳር 17, 2012 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 የዘመኑ የታደሰ የዘርፊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
2 የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ ያላችሁ
3 የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርትፊኬት
4 የቫት ቲኦቲ ሰርትፊኬት
5 ጨረታዉ የሚቆይበት ቀን 17/03/2012ዓ/ም እስከ 21/03/2012ዓ/ም እስከ 2፡30 ድረስ ሞልታችሁ ማቅረብ የምትችሉ ሲሆን ጨረታዉ ልክ በ 2፡30 ሰዓት ተዘግቶ 3፡00 ይከፈታል