በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2012 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 27, 2012 10:02 ጥዋት
  • የህትመት አገልግሎቶች
  • Print
  • Pdf

1 ተወዳዲሪዎች የማወዳደርያ ፕሮፎርማችሁን ከ 23/01/2012 እስከ 26/01/2012 ዓ/ም ባለዉ ግዜ በታሸገ ኢንቮሎፕ ማቅረብ የሚችሉ

2 ተወዳዳሪዎች የንግድ ፍቃድና የምዝገባ ፍቃድ እንዲሁም ቲን ሰርትፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ለቫት ተመዝጋቢዎች ብቻ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s