በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን
መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2012 10:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 27, 2012 10:02 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ መስከረም 26, 2012
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ተወዳዲሪዎች የማወዳደርያ ፕሮፎርማችሁን ከ 23/01/2012 እስከ 26/01/2012 ዓ/ም ባለዉ ግዜ በታሸገ ኢንቮሎፕ ማቅረብ የሚችሉ
2 ተወዳዳሪዎች የንግድ ፍቃድና የምዝገባ ፍቃድ እንዲሁም ቲን ሰርትፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
3 ለቫት ተመዝጋቢዎች ብቻ