የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት የሚውሉ ከብረት የተሰሩ የተለያዩ በሮችና መስኮቶችና ሌሎች ብረቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ግንቦት 8, 2011 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 9, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
bidding: search status closed
1 ፕሮፎርማው ከ01/09/2011ዓ/ም እስከ 08/09/2011ዓ/ም ሰነድ ጨረታው 50.00 በመክፈል እስከ 8፡30 ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡
2 ፕሮፎርማ 08/09/2011ዓ/ም 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁጥር 0342-408757/0914-763435 መደወል ይቻላል፡፡