በኢትዮጵያ ኣካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት የመቀለ የኣካባቢና የደን ምርምር ማዕከል ለሰራተኛ የሚያገለግሉ ጫማ ና ጃንጥላ፣ የተሰፉ ልብሶች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች ና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ማስክና የእጅ ጓንት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 15, 2011 11:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 15, 2011 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ሚያዝያ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ፕሮፎርማው ከ10/08/2011ዓ/ም እስከ 14/08/2011ዓ/ም 11፡00 ሰኣት
2 ፕሮፎርማው 15/08/2011ዓ/ም 4፡30 ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ 0342-400375 መደወል ይቻላል፡፡