የትግራይ ማእድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ/ ባዮጋዝ ማተባበሪያ ዩኒት /ለተጠቃሚዎች ኣዲስ ባዮ ጋዝ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ የባዮ ጋዝ ግንበኞች /ካምፓኒዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

መዝግያ ቀን: ሐምሌ 5, 2011 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 6, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ሐምሌ 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed

1 ፕሮፎርማው ከ 02/11/2011ዓ/ም እስከ 05/11/2011ዓ/ም 8፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡

                                               2 ፕሮፎርማው 05/11/2011ዓ/ም ሰዓት 9፡00 ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-409201 ወይም 0344-402088 መደወል ይቻላል፡፡

የጨረታ ምድብ

s