ተዘግቷል
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት ከዚ በታች የተዘረዘሩት ተረፈ ምርት Scrap Materials በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል
መዝግያ ቀን ኅዳር 9, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 9, 2009 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ100,000.00
የተለቀቀበት ቀን