ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት 11-03B በመቐለ ከተማ በሚገነባዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ለሰራተኛ ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎችን መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቪትዝ መኪና ወይም ኤክስክዩቲቭ መኪና ለቢሮ ስራ መከራየት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ሁለት የመኪና ጥገናና ሰርቪስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 5, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ/ኩባንያ ኣውቶሞቲቭና እርሻ መሳሪያዎችና ቢዝነስ ዩኒት ንብረት የያዘ ባለ 40ና ፊት ኮንቴነር ከመቐለ ደረቅ ወደብ ወደ መቐለ ድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል እንዲሁም ባዶ ኮንቴነር ባለ 40ና ባለ 20 ፊት ከድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል ወደ መቐለ ደረቅ ወደብ ማጓጓዝ ስለፈለገ ከታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: መስከረም 18, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ/ኩባንያ ኣውቶሞቲቭና እርሻ መሳሪያዎችና ቢዝነስ ዩኒት ንብረት የያዘ ባለ 40ና ፊት ኮንቴነር ከመቐለ ደረቅ ወደብ ወደ መቐለ ድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል እንዲሁም ባዶ ኮንቴነር ባለ 40ና ባለ 20 ፊት ከድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል ወደ መቐለ ደረቅ ወደብ ማጓጓዝ ስለፈለገ ከታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።መዝግያ ቀን: መስከረም 18, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠመምሪያ ለ 2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 22, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ : በኤፍ ኤስ አር : በትራክ ትረያለር እና በሃይቢድ ከመቐለ - አዲስ አበባ እና እንዲሁም ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማጓጓዝ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛልመዝግያ ቀን: መስከረም 8, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለሰራተኞች ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎች መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ የቤት መኪና መከራየት ይፈልጋል መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ አገልገሎት የሚሰጥ የኣፈርና የድንጋይ ሲኖትራክ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 15, 2010 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ አገልገሎት የሚሰጥ የኣፈርና የድንጋይ ሲኖትራክ ገልባጭና የዉሃ ቦቴ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሐምሌ 30, 2010 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት ለሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል 24 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያለዉ ቅጥቅጥ እና የደረቅ ጭነት ኣይሱዙ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ሐምሌ 29, 2010 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ