ተዘግቷል

በጉምሩክ ኮምሺን የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መስከረም 20, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 20, 2012 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አየር ሃይል ለሰሜን አየር ምድብ ሰራዊት ኣባላት ሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ደረጀውን የጠበቀ ሶስት /03/ ባለ 12 ወንበር ደረጃ ኣንድ ሚኒባስ፡ ሁለት /02/ ባለ 45 ወንበር ደረጃ መለስተኛ ኣውቶብስ እና ኣንድ /01/ ባለ 61 ወንበር ደረጃ ኣንድ ኣውቶብስ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ባለንብረቶች ከታች ሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

መዝግያ ቀን ሰኔ 28, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 28, 2011 2:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን