የግልፂ ጨረታተዘግቷል በኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ኣመት ለሰራተኛ የሚውል የዩኒፎርምና አልባሳት በቢሄራዊ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ኣይገልፅም ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኣይገልፅምቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000የተለቀቀበት ቀን ሰኞ ታኅሣሥ 21, 2017 (ከ 1 ዓመት)ጨርቃ ጨርቅና ልብስ ተጨማሪ አንብብ : በኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ኣመት ለሰራተኛ የሚውል የዩኒፎርምና አልባሳት በቢሄራዊ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ለሰራተኞች ዩኒፎርም እና የሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 26, 2017 5:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 26, 2017 8:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ታኅሣሥ 15, 2017 (ከ 1 ዓመት)የሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ ተጨማሪ አንብብ : ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ለሰራተኞች ዩኒፎርም እና የሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ በኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ አስተዳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚውል ብርድልብስ፣ ፍራሽ እና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰአት ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ይከፈታልቦታDebrebirhanየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ታኅሣሥ 10, 2017 (ከ 1 ዓመት)ጨርቃ ጨርቅና ልብስ ተጨማሪ አንብብ : ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ በኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ አስተዳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚውል ብርድልብስ፣ ፍራሽ እና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው እቃ በናሙና መሰረት(Sample) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 11, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 11, 2017 8:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ኅዳር 27, 2017 (ከ 1 ዓመት)የሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ ተጨማሪ አንብብ : ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው እቃ በናሙና መሰረት(Sample) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ኅዳር 25, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 25, 2017 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነውየጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00የተለቀቀበት ቀን እሁድ ኅዳር 8, 2017 (ከ 1 ዓመት)የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ+9 ተጨማሪ አንብብ : የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል መስራቤታችን ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች ጫማዎች እና ጓንት እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hard tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::መዝግያ ቀን መስከረም 10, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 10, 2017 4:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየ ሎቱ የተከፋፈለ ነውየተለቀቀበት ቀን ሰኞ ጳጉሜ 4, 2016 (ከ 2 ዓመታት)የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ+2 ተጨማሪ አንብብ : መስራቤታችን ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች ጫማዎች እና ጓንት እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hard tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን መስከረም 10, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 10, 2017 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ነሐሴ 30, 2016 (ከ 2 ዓመታት)የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎች+4 ተጨማሪ አንብብ : የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ግንቦት 5, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 5, 2016 8:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋለምግብ ነክ ብር 30000 እንዲሁም ለሌሎች ዘርፍ የዕቃውን የጨረታ መነሻ ዋጋ አምስት በመቶ (5%)የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ሚያዝያ 29, 2016 (ከ 2 ዓመታት)የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦት+4 ተጨማሪ አንብብ : በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታተዘግቷል በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ሚያዝያ 22, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 22, 2016 8:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋለምግብ ነክ ብር 30000 እንዲሁም ለሌሎች ዘርፍ የዕቃውን የጨረታ መነሻ ዋጋ አምስት በመቶ (5%)የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2016 (ከ 2 ዓመታት)የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦት+4 ተጨማሪ አንብብ : በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጽ/ ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2016 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣ የደምብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ) ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው የስራ ቀን በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው የስራ ቀን በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:30ቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት)የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎች+3 ተጨማሪ አንብብ : የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጽ/ ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2016 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣ የደምብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ) ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል