ተዘግቷል
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ በኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ አስተዳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚውል ብርድልብስ፣ ፍራሽ እና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ይከፈታል
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን