ተዘግቷል
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ መቐለ ዲስትሪከት የገነት ጠብታ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን ነሐሴ 1, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 1, 2016 6:00 ጥዋት
ቦታዓድዋ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ25%
የተለቀቀበት ቀን