አብ ኢትዩያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ሃገረ ስብከት ዓዲ ግራት ዉቅሮ ቅድስት ማርያም ኮሌጅ ንናይ ምምሃር ምስትምሃር ዝዉዕል ናይ ፅሕፈት መሳርሒ:ናይ ህንፃ መሳርሒ: ኮምፒተር ኣክሰሰሪ :ናይ ኤሌክትሮኒክስ ኤሌክትሪክ ኣቅሑት መሳርሒ: ናይ ፅሬት መሳርሒ :ናይ መምህርን ጋዉን ከምእ ድማ ጃህያ: ሑፃ :እምኒን ብግልፂ ጨረታ አወዳዲሩ ክዕድግ ይደሊመዝግያ ቀን: ኅዳር 4, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ዉቅሮ ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለከተማ ልማት ፅህፈት ቤታችን አገልግሎት የሚዉል ፅሕፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 5, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የብ.ጄ .በርሀ.ወ.ጊ.ማ.ማዕከል ለ2010 በጀት ዓመት አገልገሎት የሚዉል የፅዳት: የፅሕፈት: የኤሌክትሪክ : የቧንቧና : የህንፃ ማቴሪያሎችን በጨረታዉ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 8, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በመቐለ ዩኒቨርሰቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለ2010 በጀት ዓመት ለመማር ማሰተማር አገልገሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣላቂና ቆሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 2, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 2, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎችች ምድብ 4 የኤለክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 5 የኤለክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 7 የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ወልቃይት ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያ፣የፅዳት እቃዎች፣ኣንቲ ቫይረስ፣ኤሌክትሮኒክ ቱልኬት፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የመኪና ጎማና ባትሪ እና የሕትመት ስራዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 18, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜንዕዝ 21ኛክ/ጦር ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 16, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰ/ዕዝ/ ጠ/መምሪያ 11ኛክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ምግቦች የፅዳት ማቴሪያል እና የፅህፈት ማቴሪያል እንዲሁም ለቢሮ መገልገያ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ጥቅምት 15, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2010 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛትመዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ