የግልፂ ጨረታClosed ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ያገለገሉ አርማታ ብረት፣ ቆርቆሮ፣ አሉሙኒየምና፣ እንጨቶች እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ያገለገሉ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉመዝግያ ቀን መስከረም 6, 2017 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 6, 2017 4:00 ጥዋትቦታአዲስ አባባየተለቀቀበት ቀን ሰኞ ነሐሴ 27, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ያገለገሉ አርማታ ብረት፣ ቆርቆሮ፣ አሉሙኒየምና፣ እንጨቶች እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ያገለገሉ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ
የግልፂ ጨረታClosed በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::መዝግያ ቀን ነሐሴ 30, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 30, 2016 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ነሐሴ 23, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የግልፂ ጨረታClosed አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ከዚህ በፊት በዓዲ ሓውሲ በነበረው ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የብረት በሮች እና የእንጨት በሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ መዝግያ ቀን ነሐሴ 3, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 3, 2016 3:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ20%የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ ነሐሴ 1, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ከዚህ በፊት በዓዲ ሓውሲ በነበረው ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የብረት በሮች እና የእንጨት በሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታClosed በሽራሮ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በተለያዩ ጊዚያት ተይዘውና ተወርሰው በአዲነብሪ ኢድ የውርስ መጋዝን የሚገኙ እቃዎች ማለትም ምግብ ነክ እቃዎች ፤ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የቢሮና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ሐምሌ 20, 2016 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሐምሌ 20, 2016 3:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋለምግብ ንክ እቃዎች 40,000: ለቤትና ለቢሮ እቃዎች 10,000: አልባሳት 2,000 የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ሐምሌ 16, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በሽራሮ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በተለያዩ ጊዚያት ተይዘውና ተወርሰው በአዲነብሪ ኢድ የውርስ መጋዝን የሚገኙ እቃዎች ማለትም ምግብ ነክ እቃዎች ፤ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የቢሮና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታClosed በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ የተወረሱ እቃዎች ማለትም አልባሳት፤ ሸቀጣሸቀጦችና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ሐምሌ 18, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሐምሌ 18, 2016 7:15 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋየጨረታ ማስከበሪያ በሎት/ምድብ/ ይለያያልየጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ሐምሌ 12, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ የተወረሱ እቃዎች ማለትም አልባሳት፤ ሸቀጣሸቀጦችና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታClosed የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋልመዝግያ ቀን ነሐሴ 9, 2016 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 9, 2016 7:00 ጥዋትቦታኣክሱምየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ25%የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ሐምሌ 9, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታClosed ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ ዕቃ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ መዝግያ ቀን ሐምሌ 19, 2016 3:15 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሐምሌ 19, 2016 3:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ሰኞ ሐምሌ 8, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ ዕቃ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታClosed የሊዝ ማሽን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያመዝግያ ቀን ሰኔ 12, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 12, 2016 5:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ900,000.00የተለቀቀበት ቀን ቀዳሜ ግንቦት 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የሊዝ ማሽን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የግልፂ ጨረታClosed በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግ በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ግንቦት 28, 2016 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 28, 2016 7:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ቀዳሜ ግንቦት 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግ በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታClosed የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋልመዝግያ ቀን ሰኔ 18, 2016 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 18, 2016 7:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ25%የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ግንቦት 16, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል