ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ያገለገሉ አርማታ ብረት፣ ቆርቆሮ፣ አሉሙኒየምና፣ እንጨቶች እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ያገለገሉ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ
መዝግያ ቀን: መስከረም 6, 2017 11:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 6, 2017 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ ነሐሴ 27, 2016
posted:ከ 2 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ፡፡
- ያገለገሉ አርማታ ብረት፣ ቆርቆሮ፣ አሉሙኒየምና፣ እንጨቶች
- ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ያገለገሉ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች
ስለሆነም ጨረታውን መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከላይ የቀረቡትን ንብረቶች በጥቅል ለመውሰድ እስከ መስከረም 5/2017 ዓ/ም ንብረቶቹ ባሉበት ቦታ በአካል ተገኝተው በማየትና የንብረቶቹን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታውን መስከረም 6/2017 ከጧቱ በ4 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለተራ ቁጥር 1 እና 2 ብለው በመለየት በሁለት የታሸጉ ፖስታዎች አዘጋጅተው ትልማ ህድሞና ታወር 7ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ በአካል ይዘው በመቅረብ እንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡
ማሳሰቢያ፡
- ተጫራቾች ለተራ ቁጥር 1 እና 2 ብለው ለይተው ካላቀረቡ ዋጋቸው ውድቅ ይሆናል
- ከቀረቡት ምድቦች ውስጥ በከፊል ማንሳት አይቻልም
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251-116-39 3926 +251911-36 2095 +251-911 436 850