የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በመቐለ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ያገለገሉ ጎማዎች፣ ጣውላ እንጨቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ሰኔ 6, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::