Closed
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን እቃዎች ማለትም የመኪና መለዋወጫዎች ፤ ፕላስቲክና የፕላስቲክ ውጤቶች ፤ የንፅህና መጠበቅያዎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን ጥቅምት 25, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 25, 2018 7:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን