በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተር እና ሰመር ሳብል ፓምፕ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቅፃ ቅፅ ህትመት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሳተም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 30, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ 2012 በጀት አመት የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 17, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው ቦታ ማይጨዉ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/፣ የአይቲ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2012 3:29 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ የስካይ ላይት እስትከር ኣቅርቦት እና ገጠማ ( dark gray sticker on existing skylight tool cover works supply and six) ሥራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ( sub contract ) ለማሳራት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 10, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ፅህፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ንብረት የህትመት... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2012 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2o12 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 29, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኤጄንሲ ማዕድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባሪያ ዩኒት ፕሮሞሽናል ማንዋል የሚያገለግሉ በሕትመት ቤት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ህጋዊ የሆናቹ ነጋዴዎች እንትወዳደሩ ይጋብዝል መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ