Closed
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ስድስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች የህነፃ መሳሪያ እቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፡ የደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያ የሚሆን ደረቅ እንጨትበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ሚያዝያ 20, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 20, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታዓዲግራት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን