ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ስተሽነሪ ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥር 10, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 10, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ታኅሣሥ 26, 2008
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ መወዳደር ወይም መጫረት የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን
1 ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቹ : የ 2008 ዓ/ም ግብር የከፈላችሁ መሆናችሁ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገባችሁ መሆናችሁን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
2 ተጫራቾች ከምታቀርቡት ጠቕላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል
3 የተጫራቾች የጨረታዉ ዝርዝር ደኩሜንት መቐለ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ብር 100 በመክፍል ከተሕሳስ 25/4/2008 ጀምሮ በስራ ሰዓት መዉሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን
4 ለመጫረት የሚስፈልጉ ተወዳደሪዎች የምታቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና መቤት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን እስክ ጥር 10/2005 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ
5 ጨረታዉ የሚከፈትባት ጥር 10/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት በደደቢት ማ/ፋናንስ ዋናዉ መቤት መቐለ ተጨራቾች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፋታል
6 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካጋኘ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344410250 ደዉሉዉ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳስባለን